የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን በOnline መስጠት ጀምሯል

ዩኒቨርሲቲው ከዛሬ ሚያዚያ 27/2012 ዓ/ም ጀምሮ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን የመማር ማስተማር ሂደት በMicrosoft Teams፣በE-Learning፣ ሌሎች ፕላትፎርሞች በመጠቀም ጀምሯል፡፡
ትምህርቱ በሶስቱ ኮሌጆች ማለትም የህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጀ፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክ ኮሌጀ እና በተፈጥሮና ኮምፒውቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም ሁሉም በወጣላቸው ፕሮግራም መሰረት የሚቀጥል ይሆናል፡፡


0

Active Students

0

Our Courses Programs

0

Our Teachers