በድሬደዋ ዩኒቨረሲቲ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ዙሪያ ምርምር ለማካሄድ የቀረቡ ፕሮፖዛሎች ተገመገሙ

በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመው የኮቪደ-19 ልዩ የጥናትና ምርምር ግብረ-ሀይል በወረርሽኙ ዙሪያ የምርምር ስራዎችን ለማስጀመር ሰፊ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር አምስት ፕሮፖዛሎች ቀረበው ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው መርሀ-ግብር ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ኡባህ አደም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ፕሮፖዛሎችን ላዘጋጁ ተመራማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት አሁን ባለው ፍጥነት እና ግለት የጀመሩትን ስራዎች ከዳር እንዲያደርሱ ከአደራ ጭምር አሳስበዋል፡፡

0

Active Students

0

Our Courses Programs

0

Our Teachers