ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

Aug 07, 2026


በ2019 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችው ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 9ኛ ክፍል ለመማር የመግቢያ ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ስማችው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 61 ያላችሁት ተማሪዎች ፈተናውን ያለፋችሁ መሆኑን አውቃችሁ ከምትማሩበት ትምህርት ቤት መሸኛና አንዳንድ የራሳችሁና የወላጅ ጉርድ-ፎቶ በመያዝ ከነሐሴ 4-8/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ምዝገባ እንድታካሂዱ ት/ት ቤቱ ያሳውቃል።

Relevant Files