ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቅ እና የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለጸ፣ ለክቡር ሚኒስትሩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆን ይመኛል፡፡