የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (DDU IoT) ከSTEM Synergy ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ያዘጋጀውን የ45 ቀናት የክረምት ወራት የዌብ ልማት (Web Development) እና ኮዲንግ ስልጠና በደማቅ የምረቃ እና የሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት በስኬት አጠናቋል። ከተለያዩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡት እነዚህ ተማሪዎች፡ በቆይታቸው በHTML, CSS, JavaScript, PHP …


