30 September

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያቋቋመ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለሚመጡት ባለ ልዩ ተሰጥኦ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን ልዩ የመማሪያ ክፍሎች፣ የማደሪያ ስፍራ፣ ቤተመፅሐፍት፣ የህክምና መስጫ ማዕከል እና …