የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ቅጥር ብቃት፣ ክህሎት እና የሥራ ዝግጅት ሥልጠና ለ2019 ዓ.ም. የአጋማሽ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎች መስጠት ጀመረ። የሥልጠናው ዓላማ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ወደ ሥራ ዓለም ሲቀላቀሉ የሚያስፈልጋቸውን የሥራ ፍለጋ፣ የራስ አቀራረብ፣ የሙያ እቅድ እና የግንኙነት ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ለማገዝ መሆኑ ተጠቁሟል። ሥልጠናውን ያስጀመሩት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ ቃሲም እንደተናገሩት …


