Logo
News Photo

በአገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜ 01/2015ዓ.ም የአገልግሎት ቀን

በአገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜ 01/2015ዓ.ም የአገልግሎት ቀን በሚል መርህ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከጤና ሚኒስቴር በተሰጠን ኮታ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ሪፈራል ሆስፒታል በአምስት የተመረጡ ቦታዎች (ሰይዶ ፤ አሸዋ ፤ ቀፊራ ፤ ታይዋን እና መልካ) ከ 50 በላይ የጤና ባለሙያዎችን በመመደብ ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ የነፃ የጤና ምርመራ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ላይ ማለትም የስኳር ፤ ደም ግፊት እና የመሳሰሉት የምርመራ እና የምክር አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል።

Share This News

Comment