Logo

Event Start Date

October 14, 2021

Event End Date

October 14, 2021

Address

DDU

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እጩ ምሩቃን በተቀጣሪነት ክህሎት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እጩ ምሩቃን በተቀጣሪነት ክህሎት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የስራ ልማት ማዕከል (Career Development Center) ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እጩ ምሩቃን በተቀጣሪነት ክህሎት (Employibulity Skill) ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ማለትም በሲቪ አጻጻፍ (CV writing) በስራ ቅጥር ቃለ መጠይቅ ዝግጅት(Preparation for interview) እና በስራ ማፈላለግ (Job hunting) ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በቀጣይ ለሌሎች ትምህርት ክፍሎችም እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል።

 

Event Location Map

Share This Event