November 23, 2024
November 23, 2024
//php echo nl2br($staff_announcment_detail['event_location']); ?>
በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በያላችሁበት በመሆን በተዘጋጀላችሁ መመዝገቢያ ሲስተም መስፈርት መሰረት አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት መመዝገብያ ፕላትፎርም ተዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም በመጀመርያ ሲስተሙን ለመጠቀም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ደረጃ በደረጃ በማሟላት አስፈላጊውን መረጃ ሙሉ በሙሉ በማስገባት እንዲሁም ለዲጂታል መታወቂያ ፎቶ upload አድርጋችሁ የተማሪ ባጅ (Student Badge) ከሲስተሙ በማውረድ (Download) እና Print አድርጋችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እያሳሰብን ከዚህ በታች በየደረጃው በተቀመጠላችሁ ኢንፎርሜሽን መሰረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Read the Steps below:
????????????????????????????????????
https://registration.ddu.edu.et
Share This Event