Logo

Event Start Date

February 24, 2023

Event End Date

February 24, 2023

Address

ማስታወቂያ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የ2015 አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በያላችሁበት ቀድማችሁ የተመደባችሁበትን ዶርሚተሪ ሙሉ መረጃ የሚያሳይ እንዲሁም የተማሪዎቻችንን መጉላላት ለማስቀረት ይረዳ ዘንድ ለዲጂታል መታወቂያ የሚሆን ፎቶ Upload በማድረግ የምትልኩበት ፕላትፎርም/ሲስተም ላይ ለባለ አንድ ካርድ (One Card ID) መታወቂያ አገልግሎት የሚውል ሶፍት ኮፒ ጉርድ ፎቶ መጠኑ 4x3 የሆነ የምትልኩበት ሲስተም ተዘጋጅቷል።

በመሆኑም በመጀመርያ ሲስተሙን ለመጠቀም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን በማሟላት ሲስተሙን በመጠቀም የተመደባችሁበትን አስፈላጊውን የዶርሚተሪ መረጃ ማወቅ እንዲሁም ለዲጂታል መታወቂያ ፎቶ በመላክ የመጉላላትን ጊዜ መቀነስ የሚያስችል በመሆኑ  ለአጠቃቀም እንዲያመች እንደሚከተለው ይጠቀሙ


የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ https://www.ddu.edu.et/ ላይ መግባት

2.  Important Links ስር Dormitory Placement አማራጭ መጫን

3.Sign Upን መጫን  

4.በመቀጠል አስፈላጊውን መረጃ እና ጉርድ ፎቶ upload በማድረግ Sign Up ማድረግ

5. Sign Up ስትጫኑ ሲስተሙ ቀጥታ የመገልገያ ስም እና የማለፊያ ሚስጥራዊ ቁልፍ (Username and Password) ይሰጣችዋል

6.  በቀጣይ Login በመጫን ሲስተሙ የሰጣችሁን Username and Password በመስጠት Login መጫን

7. ከላይ ያሉትን ሂደቶች ሲጨርሱ your ID has been printed የሚለው በትክክል መምጣቱን ማረጋገጥ

8.ID Card እስኪዘጋጅ Barcode Generate በማድረግ ይጠቀሙ።

መጨረሻም My dorm በመጫን የተመደባችሁበትን ዶርሚተሪ ሙሉ መረጃ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። 


ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

Event Location Map

Share This Event

Latest Posts


Oldest Posts