Logo

Event Start Date

October 25, 2023

Event End Date

October 25, 2023

Address

ማስታወቂያ ለ2016 ዓ/ም National GAT መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለ2016 ዓ/ም የ National GAT መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት፤ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ፤ በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በማህበረሰብ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ባሉት ፕሮግራሞች ለመማር የምትፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም የመግቢያ ፈተና ወስዳቹ በትምህርት ሚኒስቴር በተወሰነ የመቁረጫ ነጥብ መሰረት ማለፋችሁን የሚያሳይ ዉጤት ይዛቹ በመምጣት መመዝገብና መማር የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው በአክብሮት ያሳውቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ከታች በተዘረዘሩት ፕሮገራሞች ለመመዝገብ የምትፈልጉ ውድ አመልካቾች ከጥቅምት 14-16/2016 ዓ/ም ባለው ጊዜ ውስጥ በዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ በድህረ ምረቃ ት/ቤትና በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


Dear prospective postgraduate applicants who have successfully passed the National GAT Exam

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

Dire-Dawa University extends a warm invitation for you to pursue your studies at our esteemed institution. We are pleased to announce that the DDU Institute of Technology, College of Business & Economics, College of Medicine & Health Science, and College of Social Science & Humanities are open for admissions.

Consequently, we encourage all eligible applicants to take advantage of this opportunity and apply for admission to Dire-Dawa University's Master's programs. 

Please note registration will be held at the School of Graduate Studies and DDUIoT Postgraduate Directorate Office from October 25 to October 27, 2023. During registration, it is mandatory to provide proof indicating your passing mark for the GAT Exam.


Event Location Map

Share This Event

Latest Posts


Oldest Posts