November 06, 2023
November 06, 2023
//php echo nl2br($staff_announcment_detail['event_location']); ?>
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በICT Academy በኩል የሚሰጠው የCisco እና Huawei Academy የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን በበቂ ሁኔታ ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
በመሆኑም ስልጠናው መስጠት እንዲጀምር ስትጠይቁ ለነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን IT Essential, CCNA (CCNA 1: Introduction to Networks, CCNA 2: Switching, Routing and Wireless Essentials and CCNA 3: Enterprise Networking, Security and Automation) እና Huawei HCIA-Datacom ስልጠናዎችን ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 10/2016 ዓ/ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳውቃለን፡፡
****
ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር፡+251913403079/+251912132536 እና በቢሮ ቁጥር፡ +251251160401 ይደውሉ።
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አይሲቲ አካዳሚ
Share This Event