Breaking News!
Congratulations to all Dire Dawa University Community!
Dire Dawa University Referral and Teaching Hospital (DDU-TRH) won the Award by Ministry of Health for outstanding performance of summer voluntary activities. #ranked 2nd from all university hospitals and received certificate of recognition and award from His Excellency Dr.Dereje Duguma, State Minister of Ministry of Health.
Congratulation to all Dire Dawa University community!
ሰበር ዜና!
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል እና ማስተማሪያ ሆስፒታል (DDU-TRH) በክረምት የበጎ ፈቃድ ተግባራት የላቀ አፈጻጸም በማሳየቱ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሽልማት አሸንፏል። ከሁሉም የዩንቨርስቲ ሆስፒታሎች 2ኛ ደረጃ በመያዝ የእውቅና ሰርተፍኬት እና ሽልማት ከክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዴኤታ ተቀብለዋል።
- ለመላው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
Share This News