Logo
Blog Photo

Dire Dawa University

Dire Dawa University

Blog Photo

ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ቀዳሚ ተመራጭ!!

ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን፡፡ Thank You for Choosing Dire Dawa University!!

Blog Photo

አስደሳች ዜና ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ጥር 30/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የሶስት ተመራማሪ መምህራን እድገት አጽድቋል፡፡

Blog Photo

በድሬደዋ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለማቋቋም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

በድሬደዋ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለማቋቋም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ፡፡

Blog Photo

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በድሬዳዋ ለሚገኙ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሳይንስና የሂሳብ መምህራን በሳ.ቴ.ም.ሂ (STEM) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በድሬዳዋ ለሚገኙ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሳይንስና የሂሳብ መምህራን በሳ.ቴ.ም.ሂ (STEM) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ

Blog Photo

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንንና የአስተዳደር ሠራተኞ ሃገር ያቀረበችውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ግንባር መዝመትን ጨምሮ ደገፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ።

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንንና የአስተዳደር ሠራተኞ ሃገር ያቀረበችውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ግንባር መዝመትን ጨምሮ ..........

Blog Photo

የተማሪዎች የአደንዛዥ እጽና የአደጋ ተጋላጭነት ..............

የተማሪዎች የአደንዛዥ እጽና የአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡

Blog Photo

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሳምንት ተከበረ

በሀገር አቀፍ ደረጃ የሳይንስ ሳምንት ከህዳር 6 እስከ ህዳር 14 በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን ይህንን በአል በማስመልከት በዛሬው እለት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሴሚናር አካሂዷል።

Blog Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስለጠናቸውን 3,559 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ጊዜ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3,559 (ሶስት ሺ አምስት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ) ተማሪዎች....

Blog Photo

ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንገስት አገራዊ ዘመቻ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ፡፡

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንትና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ተወካይ ዶ/ር መገርሳ ቃሲም የነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት

Blog Photo

University of Djibouti has Offered MSc Scholarships for 10 DDU Graduate

University of Djibouti has Offered MSc Scholarships for 10 (Ten) Graduates of Dire-Dawa University.

Blog Photo

እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!

እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!

Blog Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች አዲስ ዓመት በዓል ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አከበሩ።

Blog Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አፍ-ሱማሌ ቋንቋ ትምህርት ክፍል የኪነጥበብ እና የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም አዘጋጀ።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አፍ-ሱማሌ ቋንቋ ትምህርት ክፍል የኪነጥበብ እና የስነ-ጽሁፍ ፕሮግራም አዘጋጀ።

Blog Photo

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያን_እናልብሳት_የአረንጓዴ_አሻራ

አገር አቀፉን የኢትዮጵያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ በማስመልከት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አከናወኑ።

Blog Photo

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውይይት በድሬደዋ ዩኒቨርሲተ

በድሬደዋ ዩኒቨርሲተ አዘጋጅነት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለታ ዙር የውኃ ሙሌት መጣናቀቅን አስምልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

Blog Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከአሊያንስ- ኢትዮ ፍራንሲስ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቀደም ሲል ለመምህራን ሲሰጥ የነበረውን የፈረንሳይኛ ቋንቋ ለማስቀጠል ከአሊያንስ- ኢትዮ ፍራንሲስ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

Blog Photo

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊታችን የአንድ ወር ደሞዛቸውን በድጋፍ መልክ አበረከቱ፡፡