Logo
News Photo

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጲያ ስራ ፈጣሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ለኢንኩቤሽና ማዕከል ሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ማዕከል ተከፍቶ ስራ ከጀመረ 2 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን  ከኢትዮጲያ ስራ ፈጣሪዎች ማህበር እና ከኢትዮጲያ ልማት ኢንትቲትዩት ጋር በመተባበር ለአምስተኛ ዙር ወደኢንኩቤሽን ማዕከል የሚገቡ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ዛሬ  ማሰልጠን ጀምሯል፡፡ ስልጠናው ለስድስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሰልጣኝ ተማሪዎች ከሃሳብ ጀምሮ እስከፕሮቶታይፕ ዝግጅት እንዲሁም ሃሳባቸውን ወደ ቢዝነስ የሚቀይሩበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ በስልጠናው ላይ ከተለያዩ ትምህርት  ክፍሎች የተውጣጡ ተማሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን ስድስት ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡

Share This News

Comment