Logo
News Photo

#አሁን_በመካሄድ_ላይ

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አከባበር ከፌደራል እና የድሬዳዋ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ አመራሮች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች መድረኩን ከማዘጋጀት ጀምሮ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡

መድረኩን በተመለክተ ሰፋ ያለ መረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል፡፡

Share This News

Comment