Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም ተማሪዎቹን በድምቀት ለማስመረቅ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሃ ግብር በመጀመሪያ እና በማስትሬት ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን ሰኔ 25/2014 ዓ.ም በድምቀት ለማስመረቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው ለተመራቂዎች፣ ለአጠቃላይ ተመራቂ የተማሪ ቤተሰቦች፣ለመምህራን እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ፤ እንኳን ደስ ያለን! እያለ ደስታውን አስቀድሞ ይገልፃል።
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

Share This News

Comment