Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጲያ ናሽናል ሳይንስ አካዳሚና ጂአይዜድ ሲሰጡ የነበሩት ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

በሶስቱ ተቋማት ትብብር የተሰጠው ስልጠና ዩኒቨርሲቲው አፕላይድ ሳይንስ መሆኑን በማሰመልከት ለጀማሪ አመራሩና ለመምህራኑ አቅም መፍጠር ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ ስልጠናው አምስት ቀናት የፈጀ ሲሆን እየተደረገ ባለው ሽግግር የመማር-ማስተማርና የአመራር ሂደቱ ምን መምሰል እንዳለበት ትኩረት ሰጥቶ የዳሰሰ እንዲሁም ከአምራችና አገልግሎት ሰጪ ኢንደስትሪዎች ጋር በሁሉም መልኩ መተሳሰርን ያስገነዘበ ስልጠና ነበር፡፡

Share This News

Comment