Logo
News Photo

መልካም በዓል ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የተማሪዎች ህብረት ተወካዮችን ጨምሮ በተገኙበት በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስርዓት በዓሉን ማክበር ተችሏል።

Share This News

Comment