Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ከተማሪዎች ጋር ማዕድ ተጋሩ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ከተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ፀጥታ አባላት፣ በዩኒቨርሲቲ አካባቢ ኮሚኒቲ ፖሊስ አባላት እና ከአካባቢ ማህበረሰብ ጋር በመሆን የገና በዓል አክብረዋል።

በዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተማሪዎች መመገቢያ ተገኝተው ለገና በዓል የተዘጋጀውን የምሳ ማዕድ ፕሮግራም ከተማሪዎች ጋር ያከበሩ ሲሆን የተማሪዎች ህብረት ለዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ አመራሮች ስጦታ አበርክተዋል።

Share This News

Comment