Logo
News Photo

"የባህር በር ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች" በሚል መሪ ቃል በባህር በር አስፈላጊነት ላይ ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል


"የባህር በር ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች" በሚል መሪ ቃል በባህር በር አስፈላጊነት ላይ ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰዓት በሀገር ሽማግሌዎች ፀሎት ተደርጎ፣ በዩንቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተማም አወል የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት  ዶ/ር ኡባህ አደም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በባህር በር ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች ላይ በተዘጋጀው ፓናል ውይይት ላይ የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ አስገንዝበው በይፋ የፓናል ውይይቱን ከፍተዎል።


Share This News

Comment