Logo
News Photo

የሐዘን መግለጫ

ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ፣ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት መ/ርት ትእግስት አየለ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 18/2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል፡፡ 


የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በመ/ርት ትእግስት አየለ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ ለቤተሰቦቿ እና ለወዳጅ ዘመዶቿ በሙሉ መፅናናትን ይመኛል፡፡


ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

Share This News

Comment