Logo
News Photo

ሀገር አቀፉ የዩኒቨርሲቲዎች አምሳለ ችሎት ውድድር ላይ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ደረጃን በማግኘት ውድድሩን አጠናቀቀ

በፍጻሜ ውድድሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ደረጃን ይዞ ሲያሸንፍ አዘጋጁ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲ 2ኛ እንዲሁም ድሬደዳዋ ዩኒቨርሲቲ ደግም የ3ኛነት ደረጃን በማጠናቀቅ የዋንጫና የሜዳልያ ተሸላሚ ሆነዋል።

ለዩኒቨርሲቲያቸን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን!!! 

Share This News

Comment