Logo
News Photo

አስደሳች ዜና

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በICT Academy በኩል የሚሰጠው  የCisco እና Huawei Academy የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን በበቂ ሁኔታ ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

በመሆኑም ስልጠናው መስጠት እንዲጀምር ስትጠይቁ ለነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን IT Essential, CCNA  (CCNA 1: Introduction to Networks, CCNA 2: Switching, Routing and Wireless Essentials and CCNA 3: Enterprise Networking, Security and Automation) እና Huawei HCIA-Datacom ስልጠናዎችን ለመውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 10/2016 ዓ/ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳውቃለን፡፡ 

Share This News

Comment