Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያስተምራችው የነበሩ 1 ሺህ 5 መቶ 13 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

ከተመራቂ ተማሪዎቹ መካከል 1 ሺህ 2 መቶ 61 ተማሪዎች በቅድመ ምረቃ ፣ 252 በድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡

ተማሪዎቹ  በመደበኛ  ፣በምሽት ፣ በተከታታይ እና በቅዳሜና እሁድ በእረፍት ቀናት ትምህርትቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ፡፡

ከእነዚህ መካከልም በቅድመ ምረቃ 901 ወንድ 360 ሴት ተማሪዎች ሲሆኑ በድህረ ምረቃ ደግሞ 1 መቶ 86  ወንድ 66 ሴት ተማሪዎች መሆናቸው በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ ተገልጻል፡፡

Share This News

Comment