Logo
News Photo

የትምህርት ሚኒስቴር ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን /Mastercard Foundation፣

ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ /Arizona State University 50ዎቹ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት) ጋር በመሆን እየተገበረ ያለው ኢ-ለርኒንግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-Learning for Strengthening Higher Education / e-SHE) የተሰኘው የአምስት ዓመት ፕሮጀክት በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።


በዛሬው እለትም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የToT e-SHE Graduation, progress and 2024 plan Review በሚል ፕሮግራም እየተካሄደ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

Share This News

Comment