Logo
News Photo

ሀገር አቀፍ የብዝሃነት ፎረም

የድሬዳዋን ባህልና እሴት ለሌሎች የማስተዋወቅ እንዲሁም ሀገር አቀፍ የብዝሀነት ጉዳዮች ላይ መሰረት በማድረግ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የመጀመሪያው "የብዝሃነት ፎረም" እየተካሄደ ይገኛል።

Share This News

Comment