Logo
News Photo

የእርዳታ ጥሪ

በሀገራችን በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በቦረና ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተው ድርቅ በአካባቢው ነዋሪ ላይ ብዙ ጉዳት እያደረሰ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለወገን ደራሹ ወገን ነው በማለት ይህ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን የተፈጥሮ አደጋ/ድርቅ እንዲቋቋም ለማድረግ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ይህንን ወገንን የመታደግ ስራ ከውጤት ለማድረስ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጊዜያዊ የባንክ አካውንት በመክፈት ፍቃደኛ ለሆኑ ለጋሾች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ በዚህ ገጽ ላይ የባንክ አካውንት ቁጥር የያዘውን ደብተር አስቀምጠናል፡፡ 

የባንክ ደብተር ቁጥር:  1000530527461

Share This News

Comment