April 04, 2022
April 04, 2022
//php echo nl2br($staff_announcment_detail['event_location']); ?>
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በማታ(Night) እና የሳምንት( Week End) መርሃ-ግብርበሚከተሉት የትምህርት መስኮች በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን ተቀብሎ በመጀመሪያ ዲግሪ (First Degree) እና ሁለተኛ ዲግሪ (Master’s Degree) ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
በቅድመ ምረቃ (BSc Degree)
· BSc in Civil Engineering
· BSc in Construction Technology and Management
· BSc in Computer Science
· BSc in Information Technology
· BSc in Electrical Engineering
· BSc in Computer Engineering
· BSc in Surveying Engineering
· BSc in Industrial Engineering
· BSc in Mechanical Engineering
· BSc in Chemical Engineering
· BSc in Food Engineering
· BSc in Textile Engineering
· BSc in Apparel and Fashion Design
· BSc in Software Engineering
በድህረ ምረቃ( MSc Degree)
· MSc in Construction Technology and Management
· MSc in Computer Science
· MSc in Information Technology
· MSc in Communication Engineering
· MSc in Structural Engineering
· MSc in Geotechnical Engineering
· MSc in Transportation Engineering
· MSc in Process Engineering
· MSc in Production Engineering and Management
· MSc in Manufacturing Engineering
· MSc in Electrical Power Electronic and Electrical Drive
· MSc in Mechanical Design Engineering
· MSc in Thermal Engineering
የመግቢያ መስፈርት
ለድህረ ምረቃ ( MSc Degree) አመልካቾች
· ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፣
· ኢንስቲቲዩቱ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፣
· አመልካቾች በመንግስት ተቋማት ድጋፍ (Letter of Sponsership) የሚማሩ ከሆነ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
· የብቃት ምስክርነት ደብዳቤ (letter of recommendation) ማቅረብ የሚችሉ፣
· ከተማሩበት ተቅዋም Official transcript ማቅረብ ይኖርባችዋል
· ሌሎች በትምህርት ሚኒስቴር ወይም በዩኒቨርስቲው የተቀመጡ የመግቢያ መስፈርቶችን የሚያማሉ፣
· አንዳንድ ፕሮግራሞች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለአመልካቾች የቅድመ-ምረቃ ኮርሶችን
(Bridging courses) ሊሰጡ ይችላሉ፤
ለቅድመ ምረቃ (BSc Degree) አመልካቾች
· በ2013 ዓ/ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቀማት ለመግቢያ የተቀመጥው ዉጥት ያለው/ያላት
· የኮሌጅ ዲፒሎማ እና ተዛማጅ የት/ት ደረጃ ያላት/ያለው ሆኖ የኮሌጅ አመልካቾች COC ያለፉበትን የት/ት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል
· ከ 8ኛ እሰከ 12ኛ ክፍል የት/ት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል
የማመልከቻ ግዜና አስፈላጊ ሰነዶች
· ሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ የመመዝገቢያ ብር 150፣አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ (በተለይ የመጀመሪያ ዲግሪ ቴምፖራሪ ኦሪጂናልና ፎቶኮፒ ከክላሰር ጋር)፣ሁለት (2) ጉርድ ፎቶግራፍ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
· ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ የመመዝገቢያ ብር 75
· አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፎሺያል ትራንስክሪፕት (official transcript) ከተማሩበት ተቅዋም ለድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት ሬጅስትራር ማስላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በግል ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ከሚሰሩበት ም/ቤት የወጪ መጋራት ክፍያ እየከፈሉ እንደሆነ የሚያሳይ ደበዳቤ በመያዝ መመዘገብ ይችላሉ፡፡
· በተጨማሪም አመልካቾች Application form, letter of Recommendation እና የሚመለከታቸውን letter of sponsorship ከዩኒቨርስቲው ድህረ-ገፅ ማለትም http://www.ddu.edu.et በማውረድና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት ይዘው መቅረብ ያችላሉ፡፡
· የምዝገባ ቦታ ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት ሬጅስትራር
· ለሁሉም አዲስ አመልካቾች የማመልከቻ ግዜ ከመጋቢት 27 እሰከ ሚያዝያ 9/ 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡
· የአመልካቾች የምዝገባ ሰአት በሰራ ቀን ዘውትር ከሰኞ እሰከ አርብ ብቻ
· ለተጨማሪ መረጃ ድ.ዳ.ቴ.ኢ ሬጅስትራር ዳይሬክተር ቢሮ እና ለበለጠ መረጃ ያመለከቱበትን ት/ት ክፍል ይጠይቁ::
በአካል በመገኘት አሊያም
በስልክ ቁጥር + 251 254110588 በስራ ሰአት በመደወል ማናገር ይቻላል፡፡
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት የተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት ቢሮ
Share This Event