Logo

Event Start Date

November 25, 2025

Event End Date

November 25, 2025

Address

ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተካተተ የ Computer Science አመልካቾች በ Night መርሃ ግብር ስለተከፈተ ህዳር 16 እና 17 ያለ ቅጣት እንዲሁም ህዳር 18 ዋናዉ ሬጅስትራር በ አካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃልን፡፡

ህዳር 18 2018 ትምህርት ይጀመራል። ለምዝገባ ስትመጡ የሴሚስተር የትምህርት ክፍያ (1650) እና  የምዝገባ (200) በጥቅሉ 1850  በ1000400700293 (CBE) ክፍያ የፈጸማችሁበት  እንዲሁም ክትምህርት ክፍላችሁ የምመዝገብያ ስሊፕ ይዛችሁ እንድትመጡ እናስታውቃለን፡፡

Event Location Map

Share This Event