Logo

Event Start Date

February 20, 2026

Event End Date

February 20, 2026

Address

ማስታወቂያ ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ

የ2018 ዓ/ም የግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከ የካቲት 17 እስከ 27 2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ፈተናውን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምትወስዱ የመደበኛ፣ የኤክስቴንሽን እና የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች የሙከራ ፈተና የካቲት 12 እና 13 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ቀኑ 11 ድረስ የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የሙከራ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ 

ማሳሰቢያ 

የመፈተኛ Username እና Password ከምትማሩበት ት/ርት ክፍል በመቅረብ እንድትወስዱ እናሳውቃለን

የሙከራ ፈተናው በሁሉም የዩኒቨርሲቲያችን የኮምፒተር ቤተ ሙከራዎች የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን

Event Location Map

Share This Event