Logo
News Photo

በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች

በዛሬው ፈጣን አለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክሂሎት እድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊ ሆኗል። 

በረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች፣ ለወጣት ባለሞያዎች፣ ራሳቸሁን በእውቀት በመገንባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር ለምትጓጉ ሁሉ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮጀክት ቀዳሚ ሊያደርጋችሁ ተሰናድቶላችኋል። የትምህርት እና የእውቀት መነሻችሁ እና ያላችሁበት ደረጃ ምንም ይሁን ያላችሁን ክሂሎት ለማሳደግም ሆነ አዲስ ነገር ለማወቅ ለምትሹ ሁሉ ሰፊ የእድል በር ተከፍቶላችኋል። 

በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች፣ አሣዳጊዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ይኽንን ፕሮጀክት እና እንቅስቃሴዎቹን እንዲደግፉ ጥሪ አቀርባለሁ።  

ውድ ባለተሰጥዖዎች ፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው።

ለመመዝገብ: http://www.ethiocoders.et

In today's fast-paced world, continuous learning and skills development are more important than ever. 

To all students on break, young professionals, and those eager for personal growth and making a positive impact locally and beyond: the 5 Million Coders initiative has been launched to help you stay ahead, regardless of your career stage or goals. Whether you're looking to enhance your current skills, learn something new, or prepare for future opportunities, this initiative is designed for you.

I also strongly encourage everyone involved in skill-building in Ethiopia—incubators, accelerators, universities, and others—to fully embrace this initiative. Our nation's strength lies in your growth!"

Register through: http://www.ethiocoders.et

Share This News

Comment