Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የስነ አእምሮ ጤና ክፍል በዛሬው እለት ተመርቋል::

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የስነ አእምሮ ጤና ክፍል በዛሬው እለት ተመርቋል::

በዚህም የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባ አደም እንዲሁም ፕሮፌሰር ሙስጠፋ አል አብሲን ጨምሮ  የማኔጅመንት አባላት የሆስፒታሉን ስራ መጀመር ተከትሎ ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛሉ::

Share This News

Comment