Logo
News Photo

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ፡፡

ሚኒስትሯ በከፊል የተለያዩ የጤና ምርመራና የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ሥራ እንዲጀምር የተደረገበትን ሂደት አድንቀው በቀጣይ ሚኒስቴር መሥሪያቤታቸው ሆስፒታሉ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት እንዲችል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል፡፡

Share This News

Comment