Logo
News Photo

የአሜሪካ SEWARD pharmacy .......

የአሜሪካ SEWARD pharmacy ከ IHOPA ከሰሜን አሜሪካ የአሊቢራ ፋውንዴሽን ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለአምሮ ጤና ህክምና የሚሆንና ለሁለት አመት የሚያገለግል መድሀኒት ለድሬዳዋ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል በስጦታ አበረከቱ::

በቀጣይም ፍላጎቱ ታይቶ ሌላም ድጋፍ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን  መድሀኒቶቹም በሀገራችን በቅርበት እንደማይገኙ ተገልፇል::

በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም ስጦታውን ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል::

Share This News

Comment