Logo
News Photo

በህፃናትና አዋቂዎች የአዕምሮ ....

በህፃናትና አዋቂዎች የአዕምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ሥልጠና ከአሜሪካ ሚኖሶታ በመጡ ባለሙያዎች በአስተዳደሩ ከተለያዩ ትምህርት ቤት ለተውጣጡ 15 (አስራ አምስት) የልዩ ፍላጎት መምህራን ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው መምህራኑ የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች የመለየት፤ የመንከባከብና፤ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ላይ ያላቸውን እውቀትና ክህሎት ማሳደግ ላይ ያለመ ነበር፡፡

Share This News

Comment