Logo
News Photo

በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በዩኒቨርሲቲያችን ሲሰጥ የነበረው ሀገር አቀፍ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ።

ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ሲሰጥ የነበረው ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና በስኬት መጠናቀቁ ተገልጿል። 

የስልጠናው አስተባባሪ የሆኑት መምህር ምንተስኖት ቦጋለ እንደገለፁት ከሐምሌ 23/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ  እና በዛሬው እለትም ሰልጣኞቹ የመመዘኛ ፈተና በበይነ-መረብ መውሰዳቸውን አቶ ምንተስኖት አሳዉቀዋል።

Share This News

Comment