የአይሲቲ ስልጠና የምዝገባ ጊዜ ሰሌዳ መራዘሙን ስለማሳወቅ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በICT Academy በኩል የሚሰጠው Cisco Academy፣ Huawei Academy ፣ Complete Web-Based Apps Using Framework፣ Android App Development from Scratch፣ Advanced Computer, Printers and Copy Machines Maintenance፣ Computer Application and Digital Literacy ከተግባር ተኮር ስልጠና ጋር በበቂ ሁኔታ በማደራጀት ለመስጠት መዘጋጀቱና ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል።
በመሆኑም IT Essential, CCNA (CCNA 1: Introduction to Networks, CCNA 2: Switching, Routing and Wireless Essentials and CCNA 3: Enterprise Networking, Security and Automation) ፣ Huawei HCIA-Datacom እና ከላይ የተገለጹትን ጠቃሚ ስልጠናዎችን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቅድሚያ የስልጠና እና የመመዝገቢያ ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000014248017 ክፍያ በመፈጸም እና የከፈሉበትን ደረሰኝ በሚመዘገቡበት ወቅት ማያያዝ እንዳለባችሁ እያሳውቅን ከታች በተገለጸው ድህረ-ገጽ ሊንክ ላይ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን የመመዝገቢያ የጊዜ ሰሌዳ ማራዘማችንን እያሳወቅን ከዛሬ ከጥቅምት14 እስከ ህዳር 14/2017 ዓ/ም ድረስ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን፡፡
Share This News