Logo
News Photo

ማሳሰቢያ፡ ለሁሉም የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች

ጥቅምት 16, 2017 ዓ.ም በሚዘጋጀው የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ አስፈላጊ በመሆኑ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ሁሉም ተማሪ መገኘት እንዳለበት እናሳስባለን! 

በተጨማሪም ነፃ የትምህርት ዕድሉን ለማግኘት በማህበራዊ ትስስር ገጻችን  በኩል በተሰራጨው ፎርም ላይ መመዝገብ እንዳትዘነጉ፡፡ 

Share This News

Comment