Logo
News Photo

በኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ኮንሰርቲየም ምስረታ ፎረም በዛሬው እለት ተጀምሯል፡፡

በፎረሙ ምስርታ ላይ ለመሳተፍ የአፕላይድ ሳይንስ  ዩኒቨርሲቲዎች  ፕሬዝዳንቶች በመግባት ላይ ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደምን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል እያደረጉላቸው ይገኛል፡፡ 

Share This News

Comment