Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት መቀበል ጀመረ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ2016  የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ተፈትነው ያለፉ 1,508 (አንድ ሺ አምስት መቶ ስምንት)  ተማሪዎች እንዲሁም የ2016 ማካካሻ ትምህርት (Remedial) ወስደው ያለፉ 1,746 (አንድ ሺ ሰባት መቶ አርባ ስድስት) ተማሪዎች በጥቅሉ 3254 ተማሪዎች መሆናቸውን ታውቋል፡፡

Share This News

Comment