Logo
News Photo

የገና በዓል በድሬደዋ ዩንቨርሲቲ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የዩንቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በመመገቢያ አዳራሽ በመገኘት በዓሉን ከተማሪዎች ጋር በድምቀት አክብረዋል። 

የዩንቨርሲቲው አመራር ለተማሪዎች እና ለመላው የዩንቨርሲቲው ማህበረሰብ እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ገልጿል። 

መልካም በዓል!!

Ayyaana Gaarii!

Share This News

Comment