Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን 595 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመረቀ።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ 17ኛ ግዜ በተደረገው የተማሪዎች የምርቃት መርሃ ግብር 596 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዛሬ ከተመረቁ ተማሪዎች ውስጥ በድህረ ምረቃ ሴት 64 እና ወንድ 161 በድምሩ 225 እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ሴት 75 እና ወንድ 296 በድምሩ 371 ተማሪዎችን አስመርቋል። 

በምርቃ መርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር፣ የተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴዔታ የተከበሩ ሀሰን መሃመድ፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም፣ የዩኒቨርሲቲው የሴኔት አባላት፣ የሃገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።

Share This News

Comment