Logo
News Photo

ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ

Link: https://verify.ethernet.edu.et

ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ 

ለመጀመሪያ ጊዜ መውጫ ፈተና ለመዉሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የ መዉጫ ፈተና  ticket የግድ ስለሆነ በ https://verify.ethernet.edu.et  ሊንክ ላይ በመግባት ለመዉጫ ፈተና የተሰጣቸዉን Username እና Password በመጠቀም የመውጫ ፈተና ticket እንድታወጡ እናሳዉቃለን::

Share This News

Comment