Logo
News Photo

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ወለጋ ዩኒቨርሲቲን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስፖርት ውድድር ዛሬም በደማቅ ሁኔታ ቀጥሎ ሲውል የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የወለጋ ዩንቨርሲቲ አቻውን 2 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል።


ለቡድናችን መልካም እድልን እንመኛለን!!

 

Share This News

Comment