Logo
News Photo

አስደሳች ዜና ለመላው በድሬደዋ እና አካባቢው ለምትገኙ ተማሪዎች

ድሬደዋ ዩንቨርሲቲ 7-12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሳይንስ ትምህርቶች (ፊዚክስ፣ ሂሳብ፣ኬሚስትሪ እና ባይሎጂ) ሰፊ ተግባር ተኮር ስልጠና አዘጋጅቷል።

 

እድሉን ይጠቀሙ!!

                               

Share This News

Comment