Logo
News Photo

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር

8,000 በላይ ሰዎችን ከጎዳና በማንሳትና ድሬዳዋን ጨምሮ 45 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት በየቀኑ 2.5 ሚሊዮን ብር በማውጣት እየረዳ ይገኛል።

የበጎ አድራጎት ተቋሙን ለመርዳት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲም ድርሻ በመውሰድ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል።

https://www.youtube.com/live/S6gSadQJDjE?si=yUnvv-TojkA3k2lX

ይህ የዛሬ ቀጥታ ስርጭት ደግሞ Seifu Show ዩትዩብ ቻነል ነው።

ቻነሉን Like እና Share በማድረግ በርካታ የሚረዱ ሰዎች ጋር ቪዲዮው እንዲደርስ ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።

Share This News

Comment