Logo
News Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፌስቲቫል ነገ ይካሄዳል።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፌስቲቫል ነገ ይካሄዳል። በተለያየ ምክንያት መምጣት ያልቻላችሁ ውድ ተማሪዎቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ዝግጅቱን መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

https://teams.microsoft.com/.../19.../conversations...

ፌስቲቫሉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ facebook page ላይ የሚተላለፍ ስለሆነ መከታተል ይቻላል።

Share This News

Comment