Logo
News Photo

የችግኝ ተከላ በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ

የ2016 የክረምት ወራት የአረንጓዴ ልማት የማጠቃለያ የችግኝ ተከላ ተካሂዷል፡፡ በዚህ የችግኝ ተካላ ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲው

የክረምት ተማሪዎች፤ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችና መምህራን የተሳተፉ ሲሆን የተለያዩ የፍራፍሬና የጥላ ዛፍ ችግኞችን ተክለዋል፡፡ 

በዚህ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት በአምስት ዙር በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢና በማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል፤ በሲቲ ዞን ሽንሌ ከተማና በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የችግኝ ተከላ መረሃ-ግብሮች ተካሂዷል፡፡

Share This News

Comment